ለ24 ዓመታት የዘለቀው የበሽር አል አሳድ አገዛዝ ማብቃቱን የሶሪያ ጦር አዛዥ ለሀገሪቱ ጦር አመራሮች ማሳወቃቸው ተነግሯል። የበሽር አል አሳድ አገዛዝ ያበቃው ከሰሞኑ ዓለምን ያስገረመው ፈጣኑ ...
የአፍሪካ ልማት ባንክ ሞሮኮ ከስፔን እና ፖርቹጋል ጋር በመሆን በ2030 ለምታዘጋጀው የአለም ዋንጫ ጨዋታ የሚሆን መሰረተልማት ግንባታ የአንድ ቢሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጽድቋል፡፡ ባንኩ 370 ሚሊየን ዶላር በመጀመርያው ዙር ለሀገሪቱ የሚሰጥ ሲሆን በቀጣይ ደግሞ ከ680 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ለመልቀቅ ...
በ2024 የፎርብስ የቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት ውስጥ 369ኙ (13.3 በመቶው) ሴቶች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ 46ቱ በዚህ አመት ዝርዝሩን የተቀላቀሉ ሲሆን፥ የሴቶቹ ቢሊየነሮች አጠቃላይ ...
ከአርሰናል እና ቼልሲ በ7 ነጥብ ከፍ ብሎ ሊጉን እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል አርሰናል እና ቼልሲ በነገው ዕለት ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት የነጥብ ልዩነቱን አስፍቶ ለመቀጠል የነበረውን እድል ማጣቱን ...
ባለፈው ወር ምዕራባውያን ዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳይል ተጠቅማ ሩሲያ ውስጥ ያሉ ኢላማዎችን እንድትመታ መፍቃዳቸውን ተከትሎ ከፍተኛ ጡዘት ላይ ደርሶ ነበር የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ...
ተደጋጋሚ የመንግስት ግልበጣ በሚደረግባት ቡርኪናፋሶ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡት ፕሬዝዳንት ሮች ማርክ ካቦሬ በሌተናል ኮሎኔል ፖል ሄንሪ ሳንዳጎ ከስልጣናቸው መነሳታቸው ይታወሳል። ...
በባይደን አስተዳደር ለቻይና መንግስት የአሜሪካውያን ግላዊ መረጃዎች አሳልፎ ይሰጣል በሚል ክስ የቀረበበት ቲክቶክ ምንም እንኳን ከቤጂንግ መንግስት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለው እና ...
ሩሲያ አዲስ ሚሳይል ያስወነጨፈችው በጦርነቱ ዙሪያ ምዕራባውያን የሚያሳልፏቸው ሌሎች ውሳኔወችን ዝም ብለ እንዳማታልፍ ለማስጠንቀቅ ጭምር እንደነበር ተገልጿል። ፕሬዝደንት ፑቲን ሩሲያ በጦርነቱ አዲስ ሚሳይሎችን መጠቀሟን እንደምቀጥልበት መግለጻቸው ይታወሳል። ...
አማጺያኑ ከ13 አመት በፊት በፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ላይ ህዝባዊ አመጽ ሲቀሰቀስ መነሻ የነበረችውን ደራ ከተማ በዛሬው እለት መያዛቸውን አስታውቀዋል። ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያለው "ሃያት ...
'ዊዝደም' ወይም ጥበብ በሚል መጠርያ የተሰየመችው የዓለማችን ታዋቂዋ ወፍ በ74 አመቷ እንቁላል መጣሏ በእንስሳት ሕይወት ተመራማሪዎች ዘንድ መነጋገርያ ሆኗል፡፡ “አልባትሮሰስ” የተሰኘው የባሕር ...
የቱርክ፣ የኢራን እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መብረቃዊ በሆነው የሶሪያ አማጺያን ግስጋሴ ጉዳይ በነገው እለት በኳታር ዶሃ ተገናኝተው እንደሚወያዩ ሮይተርስ ዘግቧል። ...
የጣልያን ፖሊስ ግን እኝህ መነኩሲት ከአደገኛ ወንበዴዎች ጋር ግንኙነት አላቸው ሲል በወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል። ዩሮ ኒውስ እንደዘገበው ከሆነ መነኩሲቷ በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ...