የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
በህጋዊ መንገድ ስልጣን ከያዙ በኋላ በስልጣን ለመቆየት ጦርነት በሌለበት ወቅት የወታደራዊ ህግ በማውጣትና ከሲቪል ይልቅ ወታደራዊ አገዛዝን መምረጥ መንግስትን መገልበጥ መሆኑን በመጥቀስም፥ የወታደራዊ ...
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ከአንድ ዓመት በፊት ወደ አውሮፓ ተጉዘው የመኖሪያ ፈቃድ ያላገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ፈቃደኛ አልሆነም በሚል የቪዛ መጠየቂያ ጊዜን ከ15 ቀናት ወደ 45 ...
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ዊሊያም ሳሊባ እና ጁሪየን ቲምበር አስቆጥረዋል፤ ከቆሙ እና ከማዕዘን ከሚሻሙ ኳሶች ስኬታማ መሆን የቻለው የሰሜን ለንደኑ ክለብ በትላንትናው ጨዋታም ሁለት ከማዕዘን ...
ዶናልድ ትራምፕ የቢትኮይን ደጋፊ መሆናቸውን በይፋ ከተናገሩ በኋላ የቢትኮይን ዋጋ በፍጥነት እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል። የምርጫው ዋዜማ ዕለት አንድ ቢትኮይን በ 68 ሺህ ዶላር ይሸጥ የነበረ ሲሆን ...
ተቀናቃኝ የእንግሊዝ ቡድኖች ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ለ242ኛ ጊዜ ዛሬ ምሽት 5፡15 ላይ በአሜሬትስ ስታድየም ይገናኛሉ፡፡ አርሰናል በዛሬው ምሽት ጨዋታ የሚያሸነፍ ከሆነ በሊጉ ከመሪው ...
ባንኮች ከአነስተኛ የብድር እና ቁጠባ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ብድሮችን እየሰጡ ነው የተባለ ሲሆን ይህ አገልግሎት እየጨመረ መሄድ እና የበይነ መረብ ማጭበርበሮች መበራከት ባንኮች የሚያጡት ገንዘብ ...
በህብረቱ አባል ሀገራት የሰራተኞች ዕጥረት እንዲያጋጥም ያደረገው ምክንያት እድሜያቸው እየጨመሩ ያሉ ዜጎች ቁጥር ማሻቀብ፣ ወጣት አውሮፓዊያን በተለይም በጤና ሙያ ላይ የመማር ፍላጎት ማጣት እና ...
በደቡብ ምዕራብ ኮንጎ የተከሰተው ጉንፋን መሰል በሽታ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የበርካታ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን ተከትሎ የሀገሪቱ የጤና ባለስልጣናት ተጨማሪ ምርምሮችን እያደረጉ ነው፡፡ የሟቾች ቁጥር ...
በደቡብ ምስራቅ ጊኒ በሚገኝ የእግር ኳስ ስቴዲየም ውስጥ በተፈጠረ ትርምስ ምክንያት 135 ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ የሀገሪቱን የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ቡድን ጠቅሶ ዘግቧል። ዳኛው ያሳለፉት ...
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና የደቡብ አፍሪካው ሲሪል ራማፎሳ ከፍተኛ ሀብት ካካበቱ የአለማችን 10 መሪዎች ውስጥ ተካተዋል። ...
ቴሌግራም የአለማቀፉ የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች ተቆጣጣሪ ተቋም አባል ከመሆኑ በፊት በየወሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ይዘቶችን በራሱ ስርአት አማካኝነት ለይቶ ሲያስወግድ መቆየቱን በመጥቀስ "አይደብሊውኤፍ ...