ስደተኞች የአሜሪካዊያንን ጥቅም እየጎዱ ነው የሚል አቋም ያላቸው ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይህን ህግ እሰርዛለሁ፣ አሜሪካዊ ልጆች ያሏቸውንም ...
"ማንኛውም አፍራሽ ሃይል በድንበራችን አካባቢ እንዲደራጅ አንፈቅድም" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ እስራኤልና ሶሪያ ግጭት ውስጥ ላለመግባት በ1974 የደረሱት ስምምነት አማጺያን ሀገሪቱን በመቆጣጠራቸው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በንግግራቸው አክለውም ወደ ስልጣን ከመጡ ሩሲያ፣ ኢራን እና ሄዝቦላህ መዳከማቸውን ጥቅሰው፤ ይህም ለበሽር አል አሳድ መውደቅ መሰረት የጣለ ነው ሲሉ የአሳድን መንግስት መገርሰስ ...
ትራምፕ አሜሪካ ውስጥ ያሉ ሁሉንም ህገወጥ ስደተኞች የማባረር እቅድ እንዳላቸው፣ ነገርግን "ህልመኛ" የሚባሉትን ስደተኞች ለመከላከል ስምምነት እንደሚያደርጉ በትናንትናው በተላለፈው የኤንቢሲ ኒውስ ...
ፕሬዝዳንቱ በ"ስነስርአት ስልጣን እስኪለቁ" ድረስም የፓርቲው መሪ ሀን ዶንግ ሆን እና የደቡብ ኮሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀን ዱክ ሶ ሀገሪቱን እንዲመሩ ከውሳኔ ላይ መደረሱን ፓርቲው አስታውቋል። ...
የበሽር አላሳድ አገዛዝን ከጣሉት ዋናው የሚባለው አቡ ሙሃመድ አል ጎላኒ ማን ነው? የበርካታ ማህበረሰቦች መገኛ የሆነችው ሶሪያ በእርስር በርስ ጦርነት ስትታመስ የቆየች ሲሆን ከአምስት በላይ የሚሆኑ ...
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሰዓታት በፊት በሰጠው መግለጫ፤ ከስልጣን የተነሱት የሶሪያው ፕሬዝዳንት ባሻር አል አሳድ “ከሌሎች የትጥቅ ትግል ተሳታፊዎች" ጋር በተደረገ ድርድር ስራቸውን እና ...
በቻይና በቻይና ምድር የተከፈተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን “ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም” የሚል ስያሜ እንደተሰጠውም የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ...
“ፕሬዝዳንት ዘለንሰኪ እና ዩክሬን የሰላም ስምነምነት በቅርቡ እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል፣ ይህ እብደት መቆም አለበት” ሲሉም ትራምፕ አክለዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በበኩላቸው ዶናልድ ትራምፕ ስለ ...
ሩሲያ አዲስ ሚሳይል ያስወነጨፈችው በጦርነቱ ዙሪያ ምዕራባውያን የሚያሳልፏቸው ሌሎች ውሳኔወችን ዝም ብለ እንዳማታልፍ ለማስጠንቀቅ ጭምር እንደነበር ተገልጿል። ፕሬዝደንት ፑቲን ሩሲያ በጦርነቱ አዲስ ...
በመግለጫውም ሶሪያን ለ24 ዓመታ የገዙት ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ከስልጣን መወገዳቸውን አረጋግጠዋል የሶሪያዋ ዋና ከተማ ደማስቆን የተቆጣጠረው የሶሪያ አማጺ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭዥን ...