“ዩክሬን የግዛት አንድነቷን ለማስጠበቅ እና ጦርነቱ እንዳይጀመር ሁለት ጊዜ የቀረቡላትን የድርድር ሀሳቦች ውድቅ አድርጋለች፤ ይህን ጦርነት እና አልጀመርነውም። የኔቶ ወደ ድንበራችን መጠጋት ...
የሶሪያ የእርስበርስ ጦርነት ከተጀመረበት ከ2011 ጀምሮ በሶሪያ ጦር ስር የነበረችውን የሀማ ከተማ ማጣት ለሶሪያ አገዛዝ ትልቅ ኪሳራ ነው ተብሏል የሶሪያ አማጺ ቡድኖች የሀገሪቱን ትልቅ ከተማ ...
የብሪታንያ ብሔራዊ መረጃ ማዕከል ባወጣው መረጃ በ2023 ዓመት ውስጥ ከተወለዱ አጠቃይ ህጻናት ውስጥ መሀመድ የሚለው ስም የተሰጣቸው ህጻናት ቁጥር ከፍተኛው ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ከዚህ በፊት በብሪታንያ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ሊጠናቀቅ ሶስት ሳምንታት ብቻ የቀሩት ሲሆን በዓመቱ የነበሩ ልዩ ክስተቶች እየወጡ ይገኛሉ፡፡ በዓለማችን ካሉ ዋነኛ የሙዚቃ ማሰራጫዎች መካከል አንዱ የሆነው ስፖቲፋይ ሪፖርት ከሆነ አሜሪካዊቷ ቴይለር ስዊፍት ቀዳሚዋ ሆናለች፡፡ ...
ሩሲያውያን ሴቶች ባሎቻቸውና የቀድሞ ፍቅረኞቻቸውን ወደ ዩክሬኑ ጦርነት የመላክ ፍላጎታቸው መጨመሩ ተነገረ። የብሪታንያው ዴይሊ ኤክስፕረስ ጋዜጣ እንዳስነበበው ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ወደ ዩክሬን ...
ካንጋሮ ፣ ዶሮ እና ውሻ ዝቅተኛ የሚባል የእድሜ ጣርያ ካላቸው እንስሳት መካከል ይጠቀሳሉ፤በአንጻሩ ዔሌዎች በእንስሳት የ100 ዓመት እድሜ መጀመርያ ተደርገው ይቆጠራሉ፡፡ በተለይም መገኛውን በሲሼልስ ...
ይህን ተከትሎም የፌደራል ዐቃቤ ሕግ ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር ላይ በአቶ ታዬ ደንደዓ ላይ ሁከትና ብጥብጥ በማነሳሳት፣ ፀረ-ሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እንዲሁም የጦር መሣሪያ ሕጉን በመተላለፍ በሚል ...
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን የሚያቀርበው "ቴክክራንች" ድረገጽ ዘጋቢው አንቶኒ ሃ በቅርቡ መተግበሪያውን አውርዶ መች እንደሚሞት ሲጠይቀው "በ90 አመትህ፤ የህይወት ዘይቤህን ካስተካከልክ ደግሞ እስከ 103 ...