የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ሊጠናቀቅ ሶስት ሳምንታት ብቻ የቀሩት ሲሆን በዓመቱ የነበሩ ልዩ ክስተቶች እየወጡ ይገኛሉ፡፡ በዓለማችን ካሉ ዋነኛ የሙዚቃ ማሰራጫዎች መካከል አንዱ የሆነው ስፖቲፋይ ሪፖርት ከሆነ አሜሪካዊቷ ቴይለር ስዊፍት ቀዳሚዋ ሆናለች፡፡ ...